TM Law Firm Accessibility
×
አዋጭ 19ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ!!

አዋጭ 19ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ !!


አዋጭ ሳኮስ የተመሰረተበትን 19ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አዋሬ በሚገኘው ዋናው ቢሮ መጋቢት 14ቀን 2018 ዓ.ም በድምቀት አክብሯል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የአዋጭ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ፣ የአዋጭ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መስፍን ገ/ስላሴ ፣የቦርድ አመራር አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪም አዋጭ ባለፉት 19 ዓመታት ያከናወናቸውን ስኬቶች እና ወደፊት ለማከናወን ያቀዳቸው ተግባራት በመድረኩ ላይ ተነስተዋል፡፡